እሑድ 19 ኤፕሪል 2026
05:15:53 ከሰዓት UTC+3 - Addis Ababa
ምናሌ ክፈት
የሀገር ውስጥ
ዓለም አቀፍ
ዲያስፖራ
እሑድ 19 ኤፕሪል 2026
05:15:53 ከሰዓት UTC+3 - Addis Ababa
ወቅታዊ ጽሁፎች
ፖለቲካና ዲፕሎማሲ
ማህበራዊ
ባህልና ኪነ-ጥበባት
ምርጫ 2018
ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ኢኮኖሚ
ስፖርት
ሕግና ፍትሕ
የአርታዒዎች ምርጫ
ምርጫ 2018
ለምርጫው ከ42 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዘገቡ
በ
ብርሃኑ ተሰማ
•
•
1 ደቂቃ ንባብ
•
AI
ለምርጫው ከተመዘገቡት ውስጥ የወንዶች ቀጥር ከሴቶች ብልጫ በማሳየት ላይ ነው።
ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከ42 ሚሊዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
ለምርጫው ከተመዘገቡት ውስጥ የወንዶች ቀጥር ከሴቶች ብልጫ በማሳየት ላይ ነው።
ይህም ባለፉት ሣምንታት በተመዘገቡ ጠቅላላ መራጮችና በአካል ጉዳተኛ መራጮች ቁጥር በግልጽ ተንፀባርቋል።
ቦርዱ ዛሬ ባወጣው መረጃ እንዳመለከተው
እስከ ሚያዝያ 1 ቀን 2018 ድረስ ባለው ጊዜ 42ሚሊዮን167ሺህ 911 የምርጫ ካርዳቸውን ወስደዋል።
ከጠቅላላ ተመዝጋቢዎቹ ውስጥ 22ሚሊዮን746ሺህ 79 ወንዶች፣ 19ሚሊዮን 421ሺህ 832 ደግሞ ሴት መራጮች መሆናቸው ተገልጿል።
ቦርዱ አካል ጉዳተኞችን ተሳትፎ በተመለከተም በሰጠው መረጃ 96ሺህ274 ወንዶችና 67ሺህ 978 ሴቶች በምርጫው ለመሳተፍ ለምርጫው ተመዝግበዋል።
ቦርዱ በዚህ ሣምንት ያወጣው የመራጮች ቁጥር ባለፈው ሣምንት ከተመዘገቡት በ5ሚሊዮን195ሺህ930ብልጫ አሳይቷል።
ከዚህም ውስጥ በወንዶች የ2ሚሊዮን 623ሺህ752 መራጮች፣በሴቶቸ ደግሞ የ2ሚሊዮን 572ሺህ 168 ታይቷል።
ለምርጫው ከተመዘገቡት አካል ጉዳተኛ መራጮች በወንዶች የ19ሺህ609ብልጫ ሲታይ፣በሣምንቱ ሪፖርት በሴት አካል ጉዳተኞች የተመዘገበው 4ሺህ 473ነው።
ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ይካሄዳል።
ምርጫ
የመራጮች ምዝገባ
ምርጫ 2018
0
አወድ
0
አስቀምጥ
አስቀምጥ
አጋራ
አጋራ
0 አስተያየቶች
አስተያየት ይላኩ
ገና አስተያየት የለም። የመጀመሪያው አስተያየት ሰጪ ይሁኑ!
0 አስተያየቶች
ገና አስተያየት የለም። የመጀመሪያው አስተያየት ሰጪ ይሁኑ!