እሑድ 19 ኤፕሪል 2026
08:25:29 ከሰዓት UTC+3 - Addis Ababa
ምናሌ ክፈት
የሀገር ውስጥ
ዓለም አቀፍ
ዲያስፖራ
እሑድ 19 ኤፕሪል 2026
08:25:29 ከሰዓት UTC+3 - Addis Ababa
ወቅታዊ ጽሁፎች
ፖለቲካና ዲፕሎማሲ
ማህበራዊ
ባህልና ኪነ-ጥበባት
ምርጫ 2018
ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ኢኮኖሚ
ስፖርት
ሕግና ፍትሕ
የአርታዒዎች ምርጫ
ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ጎግል ሦስት የኢትዮጵያ ቋንቋዎችን በፍለጋ አገልግሎቱ አካተተ
በ
ብርሃኑ ተሰማ
•
•
1 ደቂቃ ንባብ
•
AI
ጎግል አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞና ሶማሊኛን የፍለጋ ቋንቋዎች ተጠቃሚዎች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ ፈልገው የመጠቀም ዕድላቸውን ያሰፋዋል፡፡
ጎግል ኩባንያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (Artificial Intelligence - AI) የተደገፈ የፍለጋ አገልግሎቱን ለማሻሻል 13 የአፍሪካ ቋንቋዎችን እንዲደግፍ ማስፋፋቱን አስታወቀ።
ቋንቋዎች መካከል አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ ሶማሊኛ ፣ሃውሳ፣ ኪንያርዋንዳ፣ ኪስዋሂሊና ሌሎች ቋንቋዎች ተካትተዋል።
ኩባንያው የወሰደው እርምጃ በአፍሪካ ውስጥ ለሚገኙ ተጠቃሚዎች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ ለመፈለግና ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጋር በቀላሉ ለመገናኘት ዕድል ይፈጥራል።
የጎግል አዲሱ ባህሪ የሆነው ኤ አይ ምልከታ (AI Overviews) ተጠቃሚዎች ሲፈልጉ በአጭር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የተፈጠረ ማጠቃለያ መረጃ ለማግኘት ያስችላቸዋል፡፡
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሞድ (AI Mode) ደግሞ በጽሁፍ፣ በድምፅ ወይም በምስል ተጠቅመው ተጨማሪ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ጉዳዮችን በጥልቀት ለመመርመር ያግዛል።
ይህ ዕድገት የአፍሪካ ቋንቋዎች በዲጂታል መድረኮች ውስጥ ያላቸውን ተወካይነት ለማሳደግና ተጠቃሚዎች በራሳቸው ቋንቋ ቴክኖሎጂን እንዲጠቀሙ እንደሚያበረታታ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር መረጃ ያሳያል።
አርተፊሻል ኢንተለጀንስ
0
አወድ
0
አስቀምጥ
አስቀምጥ
አጋራ
አጋራ
0 አስተያየቶች
አስተያየት ይላኩ
ገና አስተያየት የለም። የመጀመሪያው አስተያየት ሰጪ ይሁኑ!
0 አስተያየቶች
ገና አስተያየት የለም። የመጀመሪያው አስተያየት ሰጪ ይሁኑ!