እሑድ 19 ኤፕሪል 2026
06:45:45 ከሰዓት UTC+3 - Addis Ababa
ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ

ለሊንክዲን አካውንትዎ ደህንነት የጥንቃቄ መንገዶች

1 ደቂቃ ንባብ
ለሊንክዲን አካውንትዎ ደህንነት የጥንቃቄ መንገዶች
የጥንቃቄ መንገዶች
1 / 2
ሊንክዲን (LinkedIn) በዘመናችን ካሉ የማሕበራዊ ትስስር  በአብዛኛው ሙያዊ ትስስርን (Professional Networking)የሚያጠናክር የትስስር ገጽ ነው።

 ግለሰቦች ያላቸውን የትምህርት ደረጃ߹ የሥራ ልምድና ችሎታ ተደራሽ በማድረግ  ለሥራ߹ ለትምህርት߹ ለስልጠናና የተለያዩ ሙያዊ ግንኙነቶችን ለመፍጠር ያስችላል።

አንደ ሌሎች የማሕበራዊ ትስስር ገጾች ሁሉ የሊንክዲን ገጽ ተጠቃሚዎችም የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን ያስተናግዳሉ።

 ከነዚህም ውስጥ በአብዛኛው የማስገር (phishing attack)፣ አካውንት የመጥለፍ߹ አጥፊ ተልእኮ  ያላቸውን አገናኞች (links) በመላክ የሳይበር ጥቃት ማድረስ ወ.ዘ.ተ ይሰነዘርባቸዋል፡፡ 

 ጥቃቶቹን ለመከላከል የሚያስችሉ መንገዶች ከዚሀ ቀርበዋል፡፡

እርስዎም የሊንክዲን አካውንትዎ ደህንነት ለማስጠበቅ እንዲሁም ለጥቃት ቢጋለጥና ከእጅዎ ቢወጣ መልሶ ለማግኘት የሚከተሉትን መፍትሄዎን ከታች በተቀመጠወ መሠረት ይጠቀሙ፡፡
የሳይበር ጥቃትኢንፎርሜሸን ቴክኖሎጂሳይንስና ቴክኖሎጂ

0 አስተያየቶች

ገና አስተያየት የለም። የመጀመሪያው አስተያየት ሰጪ ይሁኑ!