እሑድ 19 ኤፕሪል 2026
06:46:21 ከሰዓት UTC+3 - Addis Ababa
ምናሌ ክፈት
የሀገር ውስጥ
ዓለም አቀፍ
ዲያስፖራ
እሑድ 19 ኤፕሪል 2026
06:46:21 ከሰዓት UTC+3 - Addis Ababa
ወቅታዊ ጽሁፎች
ፖለቲካና ዲፕሎማሲ
ማህበራዊ
ባህልና ኪነ-ጥበባት
ምርጫ 2018
ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ኢኮኖሚ
ስፖርት
ሕግና ፍትሕ
የአርታዒዎች ምርጫ
ምርጫ 2018
ከዘጠኝ ሚሊየን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል-ቦርዱ
በ
ብርሃኑ ተሰማ
•
•
1 ደቂቃ ንባብ
•
AI
ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከዘጠኝ ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል፡፡
ዘንድሮ ለሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከዘጠኝ ሚሊዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸውን
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤የካቲት 28/2018 በተጀመረው ምዝገባቸውን በማከናወን የመራጭነት ካርዳቸውን በመውሰድ ላይ ናቸው፡፡
በዚህም የመራጮች ምዝገባ በዲጂታልና በማኑዋል እየተካሄደ መሆኑን አስረድተዋል።
የመራጮች ምዝገባ ለአንድ ወር ያህል ይካሄዳል፡፡
ለምርጫው የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ ስርጭት ወደ ምርጫ ጣቢያዎች እየተጓጉዙ መሆኑንም
አስታውቀዋል።
ግንቦት 24 ቀን 2018 ለሚደረገው ምርጫ 11ሺህ የሚደርሱ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የግል ዕጩዎች ለውድድሩ ቀርበዋል፡፡
የመራጮች ምዝገባ
ምርጫ ቦርድ
ምርጫ 2018
0
አወድ
0
አስቀምጥ
አስቀምጥ
አጋራ
አጋራ
0 አስተያየቶች
አስተያየት ይላኩ
ገና አስተያየት የለም። የመጀመሪያው አስተያየት ሰጪ ይሁኑ!
0 አስተያየቶች
ገና አስተያየት የለም። የመጀመሪያው አስተያየት ሰጪ ይሁኑ!